Get Mystery Box with random crypto!

ተለቀቀ አዲስ መፅሐፍ 'ሙስሊሞችን 'ሰለፍያ' ፣ 'ሱፍያ' ፣ 'አሻዒራ' ፣ በሚሉ ስያሜዎች አት | 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍

ተለቀቀ

አዲስ መፅሐፍ

"ሙስሊሞችን "ሰለፍያ" ፣ "ሱፍያ" ፣ "አሻዒራ" ፣ በሚሉ ስያሜዎች አትከፋፍሏቸው። ሁላችንም ሙስሊሞች ነን?"

በሸይኽ ሑሴን ብን ሙሐመድ አስስልጤ ተዘጋጅቶ

በአቡ ዓብዱልዓዚዝ/ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ ወደ አማረኛ የተመለሰ

በዚሁ ቻናል በPDF ተዘጋጅቶ ለአንባቢያን የሚተላለፍ ይሆናል ተብሎ ቃል በተገባው መሰረት እነሆ የአላህ ፈቃድ ሆኖ ለአንባቢያን ቀርቧል

በቻልነው ሁሉ ለሌሎች እንዲደርስ የበኩላችንን እናበርክት

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

كن على بصيرة

https://t.me/alateriqilhaq