Get Mystery Box with random crypto!

ትልቁ ዓሊም አህመድ አነጅሚይ አሉ : ' እወቅ:ላ ኢላሀ ኢላ አላህ (ከአላህ በስተቀር በእውነት | 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍

ትልቁ ዓሊም አህመድ አነጅሚይ አሉ :

" እወቅ:ላ ኢላሀ ኢላ አላህ (ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም) ያለ አካል እርሱ ከአላህ ውጭ ሌላን እየተማፀነ ከአላህ ውጭ ማንም ሊጠቅም ወይም ሊጎዳ ማይችለውን ነገር ከእርሱ ጥቅም ያስገኛል ጉዳትም ይከላከላል ብሎ እየከጀለ ፤ ወይም ለእርሱ እየተሰለ ፤ ወይም በስሙ እያረደ ፤ ወይም ለጭንቁ እየጠራው ፤ ጥገኝነት እየጠየቀው ከሆነ ይህ አካል ትልቁን ሺርክ (ማጋራት) አሻርኳልበአላህ አንድነት ከሃዲ ነው። ምንም ያክል ቢሰግድ ፣ ቢፆም ፣ ሙስሊም እንደሆነ ቢሞግትም ፣ (ላ ኢላሀ ኢላ አላህ) እያለ በቀን ሰባ ሺ ጊዜ ቢደጋግምም። ከአላህ ውጭ በሚመለኩ ሁሉ እስከሚክድ ድረስ ይህ ንግግሩ ብቻውን በፍፁም አይጠቅመውምና።"

https://t.me/Menhaj_Alwadih