Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወሻ በቅርብ ተለቆ የነበረውን ማስታወቂያ እኔ አይደለሁም ሌላ ሰው ሳያስበው በስህተት እንደ | 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍

ማስታወሻ

በቅርብ ተለቆ የነበረውን ማስታወቂያ እኔ አይደለሁም ሌላ ሰው ሳያስበው በስህተት እንደለቀቀው ነግሮኛል።

ከሙመይዓዎች ጋር ካልተላቀቀ ሰው ጋር በፍፁም አልተባበርምና አጥፍቼዋለሁ።


በውስጥ መስመር ላስታወሳችሁኝ ሁሉ አላህ መልካም ጀዛችሁን ይክፈላችሁ።

ሸምሱ ጉልታ ዐብዱረህማን (አቡ ሀመዊየህ)