Get Mystery Box with random crypto!

#የታላቁ_ህዳሴ_ግድብ_እውነታዎች ግድቡ 5,150 ሜ.ዋ ሀይል የማመንጨት ሀይል አለው 13 የ | ስለ ኢትዮጵያ/About Ethiopia

#የታላቁ_ህዳሴ_ግድብ_እውነታዎች

ግድቡ 5,150 ሜ.ዋ ሀይል የማመንጨት ሀይል አለው

13 የሀይል ማመንጫ ዩኒቶች (ተርባይኖች) የተገጠሙለት ነው

እያንዳንዱ ተርባይን 375 ሜ.ዋ በላይ የማመንጨት አቅም አለው

ግድቡ 145 ሜትር ወደ ላይ ይረዝማል፤ ወደ ጎን ደግሞ 1.8 ኪ.ሜ
የሚሸፍን ሆኖ ነው የተገነባው

ከዋናው ግድቡ ሞልቶ የሚወጣው ውሃ ሳድል ግድብ (ኮርቻ ግድብ)
ውስጥ ይከማቻል

ኮርቻ ግድብ 50 ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን ወደ ጎን 5.2 ኪ.ሜ የሚሸፍን ነው

በአጠቃላይ የህዳሴ ግድብ 74 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ የመያዝ አቅም ያለው ግድብ ነው።

አጠቃላይ እስካሁን ባለው መረጃ ለታላቁ የህዳሴ ግድብ 16.2 ቢሊዮን
ብር በላይ ተሰብስቧል

ግድቡ አሁን ያለበት ደረጃ 1ኛ እና 2ኛ ዙር የውሃ ሙሌት ተጠናቋል

በነገው እለት አንዱ ተርባይን ሀይል የሚያመነጭ ይሆናል

አጠቃላይ የግድቡ ግንባታ 83.9% ተጠናቋል

ግድቡ ለቱሪዝም፣ ለአሳ ሀብት ለኤሌክትሪክ ሀይል ፍጆታ ጠቀሜታዎች
አሉት

ከግድቡ ግንባታ ጋር ተያይዞ 246 ኪ.ሜ የሚሸፍን አርቴፊሻል ሀይቅ
ይፈጠራል።