Get Mystery Box with random crypto!

የካቲት 12/1929ዓ.ም ፋሺሽት ኢጣልያ 30,000 የሚሆኑ በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ ንፁሃን | ስለ ኢትዮጵያ/About Ethiopia


የካቲት 12/1929ዓ.ም ፋሺሽት ኢጣልያ 30,000 የሚሆኑ በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ ንፁሃን ኢትዮጵያዊያንን ዘር ፣ ቀለም ፣ ሐይማኖት ፣ ፆታ ፣ እድሜ ሳይለይ ጭካኔ በተሞላበት መልኩ በግፍ የጨፈጨፈበት ቀን ሆኖ እለቱ በመላው ኢትዮጵያውያን ዘንድ በክብር ታስቦ ይውላል።



እናንት የሀገር ዋልታዎች በደም እና በአጥንት መስዋዕትነት ኢትዮጵያን ከእነሙሉ ክብሯ ስለ አስረከባችሁን በልባችን እስከዘላለሙ ከብራችሁ እና ፀንታቹህ ትኖራላችሁ



ዘላለማዊ ክብር እና ሞገስ ለየካቲት 12 ሰማዕታት