Get Mystery Box with random crypto!

የሀገር ውስጥ የሕክምና ግብዐቶችንና እና መድኃኒቶችን ለማምረት የፖሊሲ ማሻሻያዎችን ከማድረግ ጀምሮ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

የሀገር ውስጥ የሕክምና ግብዐቶችንና እና መድኃኒቶችን ለማምረት የፖሊሲ ማሻሻያዎችን ከማድረግ ጀምሮ ለዘርፉ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቷል:: ከ120 ሚሊዮን ሕዝብ በላይ ላላት ኢትዮጵያ መድኃኒቶችን በራስ ዐቅም ማምረት ለነገ የሚተው ጉዳይ አይደለም።

Considerable attention has been directed towards the sector, beginning with policy reforms aimed at the domestic production of medical supplies and medicines. For Ethiopia, with a population exceeding 120 million, producing its own medicines is an urgent priority.