Get Mystery Box with random crypto!

በአረንጓዴ ዓሻራ ጥረቶቻችን አማካኝነት ልናሳካው ለምንፈልገው ለውጥ የአመለካከት እና የአዕምሮ ውቅ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

በአረንጓዴ ዓሻራ ጥረቶቻችን አማካኝነት ልናሳካው ለምንፈልገው ለውጥ የአመለካከት እና የአዕምሮ ውቅር ሽግግር ያስፈልገናል። እንደ ሀገር ልናሳካ ካለምነው 50 ቢሊዮን ችግኞች በያዝነው አመት 40 ቢሊዮን ችግኞች ላይ ለመድረስ እየጣርን በመሆኑ በዘንድሮው የተከላ ዙር 7.5 ቢሊዮን ችግኞችን በጋራ መትከል ይኖርብናል። ለነገው ትውልድ ቅርስ ለመተው የሚሻ ሁሉ ዛሬ ላይ ማዋጣት የግድ ይለዋል።

A paradigm and mindset shift is needed for the change we want to see in our Green Legacy endeavors. Our goal for this year is to reach 40 billion seedlings from our overall target of 50 billion, which means we need to collectively plant 7.5 billion seedlings this planting cycle. For anyone who wants to leave a legacy for future generations, we must invest in the future today.