Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያይተናል። የመጀመሪያው ዓላማችን ባለፉት ዓመታት የተከ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ዛሬ ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያይተናል። የመጀመሪያው ዓላማችን ባለፉት ዓመታት የተከናወኑ ተግባራት ላይ አስተያየቶች እና ትችቶችን ማሰባሰብ ነው። ሌላው ደግሞ ለፖሊሲ ግብአት አስፈላጊ የሆኑ እርማቶችን እና ማስተካከያዎችን በመለየት፣ ወደፊት ለመቀጠል በሚያስፈልገው የትብብር ዓይነት ላይ ለመመካከር ነው።

Our aim today for the discussions with political parties was with the intention to gather feedback and critiques of undertakings in recent years, identifying necessary corrections and adjustments for policy input, and determining the type of cooperation needed moving forward.