Get Mystery Box with random crypto!

አፈርን በኮምፖስት የማበልፀግ ልምምዳችንን በተሻለ ሁኔታ ካዳበርን ሰፊ ጥቅም ልናገኝበት እንችላለን | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

አፈርን በኮምፖስት የማበልፀግ ልምምዳችንን በተሻለ ሁኔታ ካዳበርን ሰፊ ጥቅም ልናገኝበት እንችላለን። በተለይም በከተማ ግብርና ስራችን በይበልጥ ተጠቃሚ ያደርገናል። ኮምፖስት የአፈርን ይዘት ያሻሽላል፤ ለጠንካራ የእፅዋት ስርዓት ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል፤ የእፅዋት እድገት እና የጤንነት ደረጃን ይጨምራል።

There are great benefits we can derive if we enhance our composting practices, particularly in our urban farming efforts. Composting improves soil properties, enables strong plant system, and increases plant growth and health.