Get Mystery Box with random crypto!

የሶማሌ ክልል ኩታ ገጠም እርሻ ያስገኘው ምርት የሚያስደንቅ ነው። ዛሬ የጎበኘነው የፋፈን ዞን ከ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

የሶማሌ ክልል ኩታ ገጠም እርሻ ያስገኘው ምርት የሚያስደንቅ ነው። ዛሬ የጎበኘነው የፋፈን ዞን ከ127ሺህ ሄክታር በሚበልጥ ኩታ ገጠም እርሻ ላይ ስንዴን ያመርታል። ከ8 ሚልየን ኩንታል በላይ ምርት እንደሚያስገኝ ይጠበቃል። ይህ ቀደም ሲል ተዘንግተው የቆዩ ስፍራዎች ወደ ምርታማነት የመለወጣቸው ማሳያ ነው። እነዚህ ጥረቶች ሊጠናከሩና ሊስፋፉ ያስፈልጋል። አስተሳሰባችን እና ተግባሮቻችን ሙሉ በሙሉ በምርታማነት እና ልማት ላይ ማተኮር አለባቸው።

Somali region cluster farming output is remarkable. We reviewed the Fafen zone wheat belt today on which more than 127k hectares of wheat is being farmed with expectation of more than 8mil quintals to be harvested. This is an example of productivity in prior forgotten areas. These efforts need to be built upon and expanded. Our thinking and engagements need to be fully diverted to productivity and development.