Get Mystery Box with random crypto!

ጌታቸው ረዳ 'ህውሓት ትጥቅ አስረከበ የሚለው ዜና ድራማ መሆኑን.... ጥበብ በተሞላበት መንገድ የ | አቢሲኒያ - Times

ጌታቸው ረዳ "ህውሓት ትጥቅ አስረከበ የሚለው ዜና ድራማ መሆኑን.... ጥበብ በተሞላበት መንገድ የአማራን ልዩ ሃይል ማፍረስ መቻሉን... እንዲሁም ባሁኑ ሰዓት በአማራ ክልል ምንም አይነት የተደራጀ ሃይል አለመኖሩን..." ተናገረ የሚል መረጃ ሲንሸራሸር እያየሁ ነው።

እኔ ግን እላለሁኝ...

የአማራ ልዩ-ሃይልን ያፈረሰው ብአዴን የተባለ ጸረ ሕዝብ ድርጅት እንጂ የጌታቸው ረዳ ጥበብ አይደለም። ፋኖን በከባድ መሣሪያ የሚያስደበድበውም የኦነግ ቅጥረኛ የሆነው የብአዴን አመራር እንጂ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አይደለም።በተረፈ ልዩ ሃይል ሲበተን ሕዝባዊ ሃይል እንደሚወለድ አያጠራጥርም።

@abisiniya_times
@abisiniya_times