Get Mystery Box with random crypto!

የእህታችን ፀጋ በላቸው ጉዳይ ነገሩ እንዲህ ነው... > ጠላፊ (የከተማው ከንቲባ) - 'ሽማግሌ | አቢሲኒያ - Times

የእህታችን ፀጋ በላቸው ጉዳይ ነገሩ እንዲህ ነው...

> ጠላፊ (የከተማው ከንቲባ) - "ሽማግሌ እልካለው ተቀበሉ"
"የከንቲባው የግል ጠባቂ ነኝ ምንም አታመጡም!"
ከቀናት በፊት ቤተሰብ ጋር ደወሎ የተናገረው።

እና በዚህ ልክ የመንግሥትን ስልጣን ተማምኖ እንዲህ ያለ ወንጀል ሲሰራ ሲታበይ የከተማው ከንቲባም ሆነ በተዋረድ ያሉ የስራ ሐላፊዎች /በሴቶች ዙሪያ የሚሰሩ ቢሮዎች/ ከለላ እያደረጉለት ካልሆነ በቀር እሱን ለህግ ማቅረብ እሷንም ነፃ ማውጣት ትልቅ ነገር ሆኖ ነው?

@abisiniya_times
@abisiniya_times