Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ አየር መንገድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ለሚያደርጉ ሰዎች | አቢሲኒያ - Times

ኢትዮጵያ አየር መንገድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ለሚያደርጉ ሰዎች እና ኩላሊት ለሚለግሱ ሰዎች እንዲሁም ለአስታማሚ ችግረኛ ቤተሰብ ነፃ የአየር ትራንስፖርት ሊሰጥ መሆኑን ከኩላሊት ህመምተኞች እጥበት በጎ አድራጎት ድርጅት ስራ አስኪያጅ ከአቶ ሰለሞን አሰፋ ሰማን።
ሼር
@abisiniya_times
@abisiniya_times