Get Mystery Box with random crypto!

በህዝባችን ታሪክ መድፍና ታንክ አይደለም በጀትና በከባባድ መሳሪያዎችም ጦርነት ብርቁ አይደለም። | አቢሲኒያ - Times

በህዝባችን ታሪክ መድፍና ታንክ አይደለም በጀትና በከባባድ መሳሪያዎችም ጦርነት ብርቁ አይደለም።

የጉሬላ ውጊያ ለአማራ ሲከፋው ሸፍቶ የሚኖርበት ሀገር ስትወረር ታጥቆ የሚገጥምበት አብሮት ያደገ ነፍጨኝነት ነው።

መንግስት ነን ለሚሉ ደሞ የጉሬላ ተዋጊ ዘላለማዊ ሰላማቸውን የሚነሳ የውጊያ ስልት ነው።

ለዚህ ደሞ ቅርቡ ማሳያ የኢትዮ ጣልያን ወረራና የአማራ ተጋድሎ ጅማሮ 2008 ትልቅ ማሳያዎች ናቸው!!!

እልፍ ሰራዊት ሺ ታንክ ብትደረድሩ ህዝብን ማንበርከክ አትችሉም ትወድቃላችሁ ወይ የመጨረሻ ካርዳችሁን ሀገሪቷን በትናችሁ ትገነጠላላችሁ በጋራ የምናየው ነው።

@abisiniya_times