Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር! የዐቢይ አህመድ ጦር በጎንደር ወደ ሕዝብ ተኮሰ! አማራን ለማስገበር የተላከው የዐቢይ አ | አቢሲኒያ - Times

ሰበር!

የዐቢይ አህመድ ጦር በጎንደር ወደ ሕዝብ ተኮሰ!

አማራን ለማስገበር የተላከው የዐቢይ አህመድ ጦር በዛሬው ዕለት በጎንደር አማራዎች ላይ ተኩስ ከፍቷል። በተከፈተው ተኩስም በርካታ ንጹሃን መገደላቸው ከቦታው የደረሰን መረጃ ያመላክታል።

የጎንደር ሕዝብም የተከፈተበትን ወረራ ለመቀልበስ ከፍተኛ ተጋድሎ እያደረገ መሆኑን ለማወቅ ችለናል።

የአማራ ሕዝባዊ እንቢተኝነት መሪዎች እና የጎንደር ወጣቶች ወደ ጎንደር የሚያስገቡ በሮች ሁሉ እንዲዘጉ እና አማራዊ ግዴታውን እንዲወጣ ጥሪ አቅርበዋል።

"ተአማኒ እና ፈጣን መረጃ እንዲደርሶ ቻናሉን ይቀላቀሉ ለሌሎችም #ሼር አድርጉ"

ድል ለአማራ ! #Share

@abisiniya_times
@abisiniya_times
@abisiniya_times