Get Mystery Box with random crypto!

ሼር አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ! የሁለተኛው ዩቱዩብ ቻናላችንን ቪዲዮ ተምኔሎች መስራት የሚችል ጥ | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

ሼር
አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ!

የሁለተኛው ዩቱዩብ ቻናላችንን ቪዲዮ ተምኔሎች መስራት የሚችል ጥሩ የግራፊክስ ዲዛይነር እንፈልጋለን -

ብዛት 1

የስራ ቦታ ከቤትዎ ኦንላየን የኮንትራት ስራ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ እንደሁኔታው በስምምነት ሊቀጥል የሚችል

ክፍያ - በስምምነት

መስራት የምትፈልጉ ስማችሁን አድራሻችሁን ችሎታችሁን ከሁለተኛው የዩቲዩብ ቻናላችን ላይ ካሉ ተምኔሎች አንዱን የመረጣችሁትን በራሳችሁ መንገድ አሻሽላችሁ በዚህ ኢሜል አድራሻ ኢሜል ያድርጉ abelentertainment0@gmail.com

የሁለተኛውን ቻናል በዚህ ሊንክ ታገኙታላችሁ
https://youtube.com/@abelbirhanu1?si=kQiCWaiGIKFbbBwL

እናመሰግናለን
አቤል ኢንተርቴይመንት