Get Mystery Box with random crypto!

የስራ ማስታወቂያ! ግራፊክስ ዲዛይነር - ብዛት 1 ኢንቴሬር ዲዛይነር - በኮንትራት የሚሰራ 1 | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

የስራ ማስታወቂያ!

ግራፊክስ ዲዛይነር - ብዛት 1
ኢንቴሬር ዲዛይነር - በኮንትራት የሚሰራ 1

የስራ ቦታ
ለግራፊክስ ከቤትዎ ኦንላየን
ለኢኔቴሬሩ የስራ ቦታ ቦሌ

ክፍያ - በስምምነት

መወዳደር የምትፈልጉ ስማችሁን አድራሻችሁን ችሎታችሁን ለስራው ያላችሁን ሙሉ ዝግጁነት ከተቻለ ከዚህ በፊት የሰራችኋቸውን ስራዎች በማያያዝ በዚህ ኢሜል አድራሻ ኢሜል ያድርጉ abelentertainment0@gmail.com

እናመሰግናለን
አቤል ኢንተርቴይመንት