Get Mystery Box with random crypto!

📚 ከሰለፎች ምክር 📚

የቴሌግራም ቻናል አርማ abduselamabumeryem — 📚 ከሰለፎች ምክር 📚
የቴሌግራም ቻናል አርማ abduselamabumeryem — 📚 ከሰለፎች ምክር 📚
የሰርጥ አድራሻ: @abduselamabumeryem
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.90K
የሰርጥ መግለጫ

أبــو مـريـم عــبــدالــســلام
📝🎤አቡ መርየም🎤📝
https://t.me/abduselamabumeryem
👆ሊንኩን ነካ በማድረግ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
በቻናሉ ዙሪያ ወይም በተለቀቁ ነገሮች ላይ ሀሳብ ካለዎት በዚ ይላኩልን👇
@Abumeryeem

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-09 10:45:29 ያለህበትን ኒዕማ አላህን ካመሰግንክበት
ይጨምራል
ካንተጋ ይቆያል
በረካ ይኖረዋል

አላህ የሰጠህን ኒዕማ እንዳታጣው አላህን አመስግንበት በምላስህ الحمد لله በማለት

በተግባር ደግሞ

ገንዘብ ንብረት ከሆነ ችግርተኞችን በመርዳት
አላህ በሚወደው ነገር ላይ ወጪ በማድረግ

ዒልም እውቀት ከሆነ በማስተማር ደዕዋ በማድረግ
https://t.me/+Q-mP9wcqnysk-Ep2
1.4K viewsedited  07:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 08:35:30 ሶስት ነገሮች ከጓደኛህ ይለያዩሀል
ከዋሸሀው
አጥፈተህ ይቅርታ ካላልከው
ጣል ካደረግከው ወይም ችላ ካልከው

https://t.me/+Q-mP9wcqnysk-Ep2
1.3K viewsedited  05:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 22:38:06 ። ትዳር ስታስብ
ማግባት ስትፈልግ ጭንቀትህ ሁሉ ለመልክ አታድርገው

ላዩን ያማረ ፍራፍሬ ሁሉ ጣፋጭ አይደለም ውስጡ የበሰበሰ ወይም ትልም ሊኖረው ይችላል
ዲን እና አኽላቅ ያላት ምርጫህ ትሁን

ورُبَّ فاكهةٍ تُغريكَ قِشرتُها
واللبُّ يرتعُ فيهِ الدودُ والعفَنُ

https://t.me/+Q-mP9wcqnysk-Ep2
1.7K viewsedited  19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 20:01:34 አሉ ሸይኹ

ሴት ልጅ ሀያእ ስታጣ ከወንድ ትብሳለች

ابنُ عُثيمِين | لقاء الباب المفتوح [١٦/٢٢٤]

https://t.me/+Q-mP9wcqnysk-Ep2
1.3K viewsedited  17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ