Get Mystery Box with random crypto!

📚 ከሰለፎች ምክር 📚

የቴሌግራም ቻናል አርማ abduselamabumeryem — 📚 ከሰለፎች ምክር 📚
የቴሌግራም ቻናል አርማ abduselamabumeryem — 📚 ከሰለፎች ምክር 📚
የሰርጥ አድራሻ: @abduselamabumeryem
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.90K
የሰርጥ መግለጫ

أبــو مـريـم عــبــدالــســلام
📝🎤አቡ መርየም🎤📝
https://t.me/abduselamabumeryem
👆ሊንኩን ነካ በማድረግ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
በቻናሉ ዙሪያ ወይም በተለቀቁ ነገሮች ላይ ሀሳብ ካለዎት በዚ ይላኩልን👇
@Abumeryeem

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-14 08:29:12 ሌላው ከመታገልህ በፊት
መጀመሪያ ነፍስያህን ታገልና አሸንፋት
የዛኔ ሙጃሂድ ትባላለህ
1.4K views05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 08:10:18 የሆነን ነገር ተመኝተህ ይህማ ከባድ ነው ብለህ ተስፋ አትቁረጥ

ምክንያቱም አንተ የምትጠይቀው ምንም ሚሳነው ነገር የሌለና ሁሉ ነገር ላይ ቻይ ለሆነው አላህ ነው
https://t.me/+Q-mP9wcqnysk-Ep2
1.3K viewsedited  05:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 08:01:00
አሉ ሸይኹ

በገንዘብህ በቁንጅናህ በሰውነትህ በልጆችህ እና በሚያማምሩ በቅንጦት ቤቶችህ አትኩራ ጉረኛ አትሁን አላህ እሱን ለመፍራት ወፍቆህ ከሆነ ይህ የአላህ ችሮታ ነውና አላህን አመስግን
ኡሰይሚን
https://t.me/+Q-mP9wcqnysk-Ep2
1.3K viewsedited  05:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 22:10:27 ።።እናትነት።።
እናትህ ባንተ ስንት መከራ እንዳየች ሚስትህ የወለደች ቀን ይገባሀል
እናትሽ ባንቺ ስንት ስቃይ እንዳየች የወልድሽ ቀን ይገባሻል
እናት ውድ ናት
እናትነት ከባድ ነው
እናቶቻችን አላህ ይጠብቅልን
ሀቃቸው የምንወጣ ያርገን
https://t.me/+Q-mP9wcqnysk-Ep2
1.3K viewsedited  19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 10:26:39 ለአኼራ ሳይዘጋጁ በድንገት መሞት ከባድ ሙሲባ ነው ።
1.3K views07:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 16:15:41
የጎግል አፍቃሪ የፌስቡክ እስረኛ
=======================

የጎግል አፍቃሪ የፌስቡክ እስረኛ

የዋይፋይ ናፋቂ የቲክቶክ ምርኮኛ

የሸይጧን ታዛዥ የኢብሊስ ጓደኛ

ነፃ አውጣ ነፍስህን በተውበት አተኛ
========================
========================
ተጓዥነህ አትርሳ የሩቅ መንገደኛ

ሲራጥ ቀብር አለብህ አትሁን በደለኛ

ጀነት ወይ እሳት ነው የለህም ሶስተኛ
========================
========================
ሂዎትህ እኮ ናት የቀናት ቐጠሮ

የወራት ስብስብ ያመታት ቀጠሮ

ሲያልቅ ትሞታለህ እድሜህ ተተርትሮ
========================
========================
ጊዜህን አትግደል በማይጠቅም ሃጃ

ሀብት ንብረትህ ነው አይሁን መቀለጃ

በኢባዳ አቃጥለው እንድትወጣ ነጃ
========================


ዑመር - ከሀረር 12/1/1444ሂ
========================
https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/10771
1.1K views13:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 20:08:42 ለተናካሽ ውሻ ድንጋይ እስክታነሳ ማባበል አለብህ
1.2K views17:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 14:18:42 አላህ የሁሉም ነገር አዋቂ ነው
ጨለማ ስለሆነ እውቀቱ አይቀንስም
ብርሀን ስለሆነ እውቀቱ አይጨምርም
ምክንያቱም ሁሉም ነገራቶች ሁሌም ባልቡት ሁኔታ ያውቃቸዋል
ብሏል ረቢ
{سَواءٌ مِنكُم مَن أَسَرَّ القَولَ وَمَن جَهَرَ بِهِ وَمَن هُوَ مُستَخفٍ بِاللَّيلِ وَسارِبٌ بِالنَّهارِ}

ድምፁ ዝቅ አድርጎ የሚናገረውም
ጮክ ብሎ የሚያወራውም
በጨለማ የተደበቀውም
በቀን ብርሀን የሚሄደውም
አላህ ዘንድ እኩል ናቸው
https://t.me/+Q-mP9wcqnysk-Ep2
1.3K viewsedited  11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 14:54:27 ከጌታችን አላህ መቼም ተስፋ አንቆርጥም
ወንድሜ እና እህቴ

ከባድ ወንጀል ሰርተህ አላህን ብታስቆጣም
ከሱ ውጪ ሌላ መሸሻ የለህምና ሽሽ ወደ ጌታህ
እሱ ተውበት ላደረገ ወንጀልን መሀሪነውና
ተስፋ አትቁረጥ

{ فَفِرُّوۤا۟ إِلَى ٱللَّهِۖ إِنِّی لَكُم مِّنۡهُ نَذِیرࣱ مُّبِینࣱ }
[سُورَةُ الذَّارِيَاتِ: ٥٠]
قال ابن جرير الطبري
أي: قل لهم يا محمد: ففرّوا إلى الله بالتوبة من ذنوبكم عن الكفر والمعاصي،
https://t.me/+Q-mP9wcqnysk-Ep2
1.5K viewsedited  11:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 14:44:08 ወንጀል ሰርቶ ከአላህ ረህመት ተስፋ መቁረጥ ከተሰራው ወንጀል የባሰ ወንጀል ነው
https://t.me/+Q-mP9wcqnysk-Ep2
1.2K viewsedited  11:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ