Get Mystery Box with random crypto!

❤️ የስነ–ልቦና ምክር (የተውበት እባዎች😭😭]

የቴሌግራም ቻናል አርማ abdulhakemohammed — ❤️ የስነ–ልቦና ምክር (የተውበት እባዎች😭😭]
የቴሌግራም ቻናል አርማ abdulhakemohammed — ❤️ የስነ–ልቦና ምክር (የተውበት እባዎች😭😭]
የሰርጥ አድራሻ: @abdulhakemohammed
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.99K
የሰርጥ መግለጫ

1, መስራት ባለብህ ሰዓት ካልሰራህ መሳቅ ባለብህ ሰዓት
ታለቅሳለህ
2, ወጀል፣ጭንቀት፣ሀዘን፣ተስፍመቁረጥ፣
3, የስነልቦና ምክር እሰጣለን ከወንጀል መላቀቅ ላቃታቹ የጨነቃቹ ምታማክሩት አታቹ ችግር ውስጥ ያላቹ ኑ እንመካከር አማክሩን
4, ደስታን ፍለጋ
5, @nesihatewba በውስጥ መስመር ያውሩን

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-04-01 23:01:50 አይዞሽ እህቴ አይዞህ ወንድሜ

አመቱን ሙሉ በወንጀል ተዘፍቀን በዝሙት፣በሽሻ፣ በጭፈራ ተውጠን በዘፈን በሴት በወንድ ተለክፈን ፈጣሪያችን ስናምፅ ይኸው አመት ሞላን

አሁንም እህቴ አይዞሽ ተስፍ አትቁረጪ ይኸው መጣ ረመዳን ወንጀላችን ሊያጥብልን

እና እህት ወድሞቼ ወደ አላህ ተመልሰን ዱአ እናድርግ በዚ ወር እንጠቀምበት የሞቱት ሰዎች ሚቀኑት ረመዳንን አግኝተው በፆሙ ሰዎች ነው እና ተስፋ ሳንቆርጥ አላህን እንለምነው የጀነት እዲያደርገን እና ከወንጀል እዲያላቀን

የናተው ወንድም አብዱልሀቅ ነኝ እንኳን ለ 1443 ተኛው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹ

ላስቀየምኳቹ ላስከፍውት ሁሉ ለአላህ ብላቹ አውፍ በሉን

የስነ–ልቦና ምክር ለሙስሊሙ ኡማ
@Abdulhakemohammed
@Abdulhakemohammed
937 viewsAbdu ( ነጃሺ ማርኬት), edited  20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-24 22:36:30
አዳምጡት
1.2K viewsAbdu ( ነጃሺ ማርኬት), edited  19:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-25 09:29:54 ዱንያ ውስጥ በጣም ከሚያስፈለጉህ
ነገራቶች ውስጥ አንዱ ጭንቀትህን
ማስወገድ ሲሆን አኺራ ላይ ደግሞ
በጣም ከሚያስፈለጉህ ነገራቶች ውስጥ አንዱ
ለወንጀሎችህ ምህረትን ማግኘት ነው ።
ሁለቱም የሚገኙት በአላህ መልእከተኛ
ላይ ሰለዋት ማውረድን በማብዛት ነው ።

ለጭንቀታችን ማጥፊያ ለወንጀላችን መሀርታን በሚያስገኙልን የሰው ልጆች አይነታ በሆኑት ላይ የማያልቅ ሰለዋት፣ ለቀልባችን ብርሀን ካህፍን ለሀጃችን መሳካት የዱዓ ተቀባይነትን የምናገኝበት ያማረ ጁምዓ ይሁንልን
اللهم صلِّ وسلِّم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين.
1.6K viewsAbdu ( ነጃሺ ማርኬት), 06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-16 22:39:01 እራሴ ከድርጊቱ ሳልቆጠብ ሌሎችን አልከለክልም!!
――――――

አንድ ሰው ሌሎችን በመልካም ሲያዝ አስቀድሞ በሚያዘው ነገር ላይ እሱ መልካምን ሰሪ ሊሆን፤ከሚከለክለው መጥፎ እሱ አስቀድሞ ከዛ ድርጊት የተከለከለ ሊሆን መስፈርት ነው? ወይስ አይደለም? የኡለሞች መናጋት አለ።ትክክለኛው ግን መስፈርት አይደለም የሚለው ነው።ምንም እንኳን በሚያዘው ባይሰራና ከሚከለክለው ከሆነው መጥፎ ለራሱ ባይከለከል እንኳን ሰዎችን በመልካም ያዛል።ከመጥፎ ይከልክላል።እኔ እራሴ የማዝበትን መች ሰራሁበት?፤ከምከለክለው መች ተከለከልኩ?ብሎ በመልካም ማዘዝና ከመጥፈፎ መከልክል የተወ እንደሆነ፡በወንጀሉ ላይ ሌላ ወንጀልን ጨምሯል።ምንም እንኳን ለራሱ መልካምን የማይሰራ ከመጥፎ የማይከለክል ቢሆንም፡ በመልካም ሊያዝ ከመጥፎ ሊከለክል ግዴታው ነው።ነገር ግን ብዙ ጊዜ በተፈጥሮ የሰው ልጅ ወደ ማይሰራው ስራ ሰዎችን አይጠራም ከማይከለከለው መጥፎም ሰዎችን አይከለክልም።ያፍራል።ይፈራል።ግዴታው ግን ምንም እንኳን እሱ ባይሰራውም ሸሪዓው በደነገገው ሊያዝና ከከለከለው ሊከለክል ነው።ምክንያቱም ይህ እያንዳንዱ አንዱ ከሌላኛው የተጠለ ግዴታ ነው¹።ሙሐመድ ቢን ሷሊል አል_ኡሰይሚን ሸርሕ ሪያዱሷሊሒን(1/569)
――――
(¹)ለራስ በመልካም መስራትና ከመጥፎ መከልከል እራሱን የቻል አንድ ግዴታ ነው።ሌሎችን በመልካም ማዘዝ እና ከመጥሆ መከልክል ሌላኛው ራሱን የቻለ ግዴታ ነው።
1.7K viewsAbdu ( ነጃሺ ማርኬት), 19:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ