Get Mystery Box with random crypto!

'ለመላው እስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል-አደሃ ዐረፋ በዓ | የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እውነተኛ ደጋፊዎች

"ለመላው እስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል-አደሃ ዐረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
በአሉን ስናከብር መልካም እሴቶቻችንን በማጠናከርና የተቸገሩ ወገኖቻችንን በመርዳት ብሎም የሰላማችን ዋልታ የሆነውን አብሮነታችንን እና ወንድማማችነታችንን በማጠናከር እንዲሆን እመኛለሁ!!

ዒድ ሙባረክ !"
ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

የቴሌግራም ቻናል https://t.me/abdisira
የፌስ ቡክ ግሩኘ https://facebook.com/groups/1214264802267291/