Get Mystery Box with random crypto!

አሳዛኝ ዜና አሁን 4 ሰአት ላይ የሚጀምረውን የቻንፒዮንስ ሊግ ጨዋታ Amos 4°W 5 Sport 4 | ♦አቡላ ዲሽ

አሳዛኝ ዜና አሁን 4 ሰአት ላይ የሚጀምረውን የቻንፒዮንስ ሊግ ጨዋታ Amos 4°W 5 Sport 4K ላይ ብቻ ሊሆን ይችላል የሚያስተላልፈው ምክንያቱም EPG ላይ በ Sport 5 4K ላይ ነው የሚተላለፈው ይላል ዌብሳይታቸው ላይ ደግሞ Sport 5 Plus ላይ ነው የሚተላለፈው ይላል ስለዚህ ብዙ ግዜ እውነት የሚሆነው EPG ላይ የተፃፈው ነው ይሔ ማለት ደግሞ 4K ረሲቨር ብቻ ያላቸው ሰዎች ናቸው ይሔንን ጨዋታ ማየት የሚችሉት ለምሳሌ LIFESTAR 9595 4K ያላቸው ማለት ነው ወይም VARZISH ያሰሩ ናቸው ማየት የሚችሉት