Get Mystery Box with random crypto!

IPTV (Internat portcoal TV) ይሄን የቴሌቪዥን Internat ቴክኖሎጂ አብዛኛው | ♦አቡላ ዲሽ

IPTV
(Internat portcoal TV)

ይሄን የቴሌቪዥን Internat ቴክኖሎጂ አብዛኛው ሰው በቅርቡ ብዙ ተጠቃሚ ያገኝው::ምክንያት ደሞ የWIFI ወይም Data ክፍያ የቴሌ አይቀመስ ከመሆኑ የተነሳ ነው::መንግስትም ቴሌም
የክፍያ ቀንሳ በማረግ አሁን ለይ ለብዙ ሰው ሀደራሽ የሆነ ነው::ይሄም ሆኖ አሁን ለይ ያለው ክፍያ አብዛኛውን ኢትዮጵያዊ ተጠቃሚ አያረግም::

ወደ ጉዳዬ ስገባ ላነሳ የፈልኩት IPTV ትልቁ ችግር ነው

IPTV ትልቁ ችግር ከዋናው ሰአት ጋር ያለው የደቂቃ ልዩነት ነው::አንዳንድ 1ደቂቃ ሌላኛውጋ 2ደቂቃ ሌላኛውጋ የ30,40ሰክንድ ልዩነት ይኖራችሀል::ይሄ ደሞ በጣም አስጠልታ ነገር ነው::LIVE ጫወታ ልዩመት ሲኖረው

ሲቀጠል ይሄን ያህል ብር ለምሳሌ 3MB WIFI እስክ 600በላይ አውጥቶ በዝህ ልዩነት ጫወታ ማየት::

ለማንኛውም ለእናንተ የተሻለ ሰአት ከዋናው ጫወታ ጋር ያለው IPTV SERVER የቱ ነው::


APOLLO IPTV
MY HD IPTV
EXTRAME IPTV
E-VISONE IPTV
SUPER GSHARE IPTV
ሌላም ካለ @abbe10