Get Mystery Box with random crypto!

Eutelsat 7°E ወይም (CANAL +) ከ አትዮ ሳት እና ናይል ሳትን በሀገራችን ቻነሎች ብዛት | ♦አቡላ ዲሽ

Eutelsat 7°E ወይም (CANAL +) ከ አትዮ ሳት እና ናይል ሳትን በሀገራችን ቻነሎች ብዛት ቀስበቀስ እየበለጠ ይገኛል።

ይሔን ሰሞን Eutelsat 7°E ላይ የገቡ የሀገራችን ቻነሎች።

ESAT TV HD
MEREJA TV
HARARI TV
BETHEL
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
Eutelsat 7°E | 11554H30000
Eutelsat 7°E | 11596H30000
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨