Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮጵያ በጭራሽ ተስፋ አልቆርጥም! 'ምንም እንኳ በለስም ባታፈራ በወይንም ሐረግ ፍሬ ባይገኝ | ዲን ዓባይነህ ካሤ - Dn Abayneh Kassie

በኢትዮጵያ በጭራሽ ተስፋ አልቆርጥም!


"ምንም እንኳ በለስም ባታፈራ በወይንም ሐረግ ፍሬ ባይገኝ፣ የወይራ ሥራ ቢጎድል፣ እርሾችም መብልን ባይሰጡ፣ በጎች ከበረቱ ቢጠፉ፣ ላሞችም በጋጡ ባይገኙ፣ እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፣ በመድኃኒቴ አምላክ ሐሴት አደርጋለሁ" እንዳለ ዕንባቆም ነቢይ።
ዕን ፫፡ ፲፯።


አይዞን የሀገሬ ልጆች!!!