Get Mystery Box with random crypto!

ከደጉ የኢትዮጵያ ሕዝብ መካከል እኩያን ፖለቲከኞች ዘወር ቢሉለት ሰላሙን ለማጽናት የሃይማኖት አባቶ | ዲን ዓባይነህ ካሤ - Dn Abayneh Kassie

ከደጉ የኢትዮጵያ ሕዝብ መካከል እኩያን ፖለቲከኞች ዘወር ቢሉለት ሰላሙን ለማጽናት የሃይማኖት አባቶች እና ሽማግሌዎች ይበቁታል።


በእርግጠኝነት በሕዝቡ መካከል ጠብ የለም። ሕፃናቱንማ አቀላቅለን ብንለቅቃቸው ሰከንድም አይባክንባቸው።