Get Mystery Box with random crypto!

ውሀ ይሄዳል ይነጉዳል ይፈሳላል ልክ እንደ ዓባይ ወንዝ! የሰው ልጅም ያስባል በረቂቅና ሰፊ ሀሳብ | ዓባይ ፈጣን መልዕክት Abay Express

ውሀ ይሄዳል ይነጉዳል ይፈሳላል ልክ እንደ ዓባይ ወንዝ!
የሰው ልጅም ያስባል በረቂቅና ሰፊ ሀሳብ ውስጥ ይመላለሳል፤ጤነኛ ሰው ሊያስብ ግድ ይለዋልና ።
ታዲያ የሚያስጨንቅዎ ሀሳብ ምን ይሆን ?
ጭንቀትዎ ይገባናል:
ሐሳብዎ በውድ ዋጋ ውድ ጊዜዎን መስዋት አድርገው ጭንቅላትዎን በሀሳብ ጉልበትዎን በመንገድ አድክመው
ውድ ገንዘብዎትን አውጥተው የገዙትን እቃ፣ሰነድ ወይም ሌላ ጠቃሚ መልዕክት ከቦታ ቦታ ያለ ተጨማሪ እንግልት መላክ ፈልገዋል ? እንግዲያውስ አይጨነቁ እኛ ለእርሶ ፈጣን መልክት ኃላፊነት ወስደን በሚፈለጉት ፍጥነት እንደራሳችን ሐብት ተጠንቅቀን እናደርሥልዎታለን፡፡
ሀሳብ አይግባዎት የእርዎን ንብረት ንብረታችን አድርገን በታማኝነት እንደውሃ በፍጥነት ከሚፈልጉት ቦታ በሚፈልጉት ጊዜ እናደርሳለን ፣ዓባይ ፈጣን መልእክት አገልግሎት እንሰኛለን ።

አድራሻችን~ አዲስ አበባ መገናኛ ደራርቱ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 226
~ ደብረ ማርቆስ የኛ ህንፃ 1ኛ ፎቅ እንገኛለን።
ይደውሉ 0918040000አ.አ
0918048807ደ.ማ
ዓባይ የፈጣን መልዕክት አገልግሎት-Abay Express Service

ፍጥነትና ታማኝነት መለያች ነው!
**************
ፌሥቡክና በቴሌግራምም ያገኙናል
https://www.facebook.com/AbayExpress
https://t.me/abaylogisticss