Get Mystery Box with random crypto!

ከኛ ጋር ይነግዱ! ************** የንግድ ሥራዎን ለማሳለጥ የሚረዱ: የኢንዱስትሪ ግብዓቶ | ዓባይ ፈጣን መልዕክት Abay Express

ከኛ ጋር ይነግዱ!
**************
የንግድ ሥራዎን ለማሳለጥ የሚረዱ:
የኢንዱስትሪ ግብዓቶችን፣
የኢንዱስትሪ ውጤቶችን፣
የጫራታ ዶክመንቶችንና ናሙናዎችን እንዲሁም ሌሎች ሥራዎትን የሚያቀላጥፉ ግብዓቶችን ከአዲስ አበባ ወይም ወደ አዲስ አበባ በመደበኛነት ይልካሉ!?
እንግዲያውስ መልዕክትዎን በፍጥነትና በታማኝነት ከሚያደርስልዎ ዓባይ የፈጣን መልዕክት አገልግሎት ጋር ኑ አብረን እንስራ፤ ለሥራዎ የሚያወጡትን ጊዜና ገንዘብዎን በመቆጠብ ትርፍዎን ያሳድጉ!
*****************
አድራሻችን~ አዲስ አበባ መገናኛ ደራርቱ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 226
~ ደብረ ማርቆስ የኛ ህንፃ 1ኛ ፎቅ እንገኛለን።
ይደውሉ 0918040000አ.አ
0918048807ደ.ማ
ዓባይ የፈጣን መልዕክት አገልግሎት-Abay Express Service

ፍጥነትና ታማኝነት መለያች ነው!
**************
በፌሥቡክና በቴሌግራምም ያገኙናል !
https://www.facebook.com/AbayExpress
https://t.me/abaylogisticss