Get Mystery Box with random crypto!

ይህንን ሰምተው ይሆን ? ****************** የቱን አይሉንም !? እርስዎ አስቸኳይ ስራዎ | ዓባይ ፈጣን መልዕክት Abay Express

ይህንን ሰምተው ይሆን ?
******************
የቱን አይሉንም !?
እርስዎ አስቸኳይ ስራዎትን ሲከውኑ
እኛ አስቸኳይ መልዕክትዎን በአስቸኳይና በታማኝነት
ከሚፈልጉበት ቦታ በሚፈልጉበት ስዓት እንደምናደርስልዎት!
ወደ እኛ ይምጡ መልዕክትዎን በደስታ እንቀበላለን!
እርስዎ ሳያስቡ እኛ ስለ መልክትዎ እንደራሳችን ንብረት ተጨንቀን ወደሚፈልጉት ቦታ እናደርሳለን።
ዓባይ ፈጣን መልዕክት እንሰኛለን!
ዘመናዊነት ኑሮን ያቀላል፤እርስዎም ዘመናዊ ይሁኑ፣ጊዜና ገንዘብዎን ይቆጥቡ፤ኑሮዎን ቀላል ይድርጉ!
******************
አድራሻችን~ አዲስ አበባ መገናኛ ደራርቱ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 226
~ ደብረ ማርቆስ የኛ ህንፃ 1ኛ ፎቅ እንገኛለን።
ይደውሉ 0918040000አ.አ
0918048807ደ.ማ
ዓባይ የፈጣን መልዕክት አገልግሎት-Abay Express Service

ፍጥነትና ታማኝነት መለያች ነው!
******
ፌሥቡክና በቴሌግራምም ያገኙናል
https://www.facebook.com/AbayExpress
https://t.me/abaylogisticss