Get Mystery Box with random crypto!

ዓለማችን በፈጣን ለውጥ ላይ ትገኛለች፤ ከዚህ ፍጥነት ጋር አብሮ ለመጓዝ ፈጣን አጋር ያስፈልገዎታ። | ዓባይ ፈጣን መልዕክት Abay Express

ዓለማችን በፈጣን ለውጥ ላይ ትገኛለች፤ ከዚህ ፍጥነት ጋር አብሮ ለመጓዝ ፈጣን አጋር ያስፈልገዎታ። አይጨነቁ የሐገራችንን የሎጅስቲክ ዘርፍ የማዘመን ታላቅ ህልም ይዞ የተነሳው ዓባይ የፈጣን መልክት አገልግሎት አጋር ሊሆንዎ ቆርጦ ተነስቷል። ምን ሊልኩ ፈልገዋል የታሸጉ ምግቦች፣የሥጦታ እቃዎች፣ማር/ ቅቤና የግብርና ውጤቶች፣ መድሃኒት ፣ አልባሳት ፣ ወይስ ሌላ በሚፈልጉት ቦታ እናደርስልዎታለን።
ዓባይ የፈጣን መልክት አገልግሎት የእርስዎ ታማኝ አጋር ነው።
********************************
አድራሻችን: ~ አዲስ አበባ መገናኛ ደራርቱ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 226
~ ደብረ ማርቆስ ኤፍ ኤም ሆቴል ፊት ለፊት የኛ ህንፃ 1ኛ ፎቅ እንገኛለን።
ይደውሉ 0918040000 አ.አ
0918048807 ደ.ማ
ዓባይ የፈጣን መልዕክት አገልግሎት-Abay Express Service
ፍጥነትና ታማኝነት መለያች ነው!
**************
ፌሥቡክና በቴሌግራምም ያገኙናል
https://www.facebook.com/AbayExpress
https://t.me/abaylogisticss