Get Mystery Box with random crypto!

ዓባይ የፈጣን መልዕክት አገልግሎት-Abay Express Service መልዕክትዎን በ ዓባይ ይላኩ | ዓባይ ፈጣን መልዕክት Abay Express

ዓባይ የፈጣን መልዕክት አገልግሎት-Abay Express Service
መልዕክትዎን በ ዓባይ ይላኩ፣ ጊዜና ገንዘብዎ ይቆጥቡ፡፡
ዘመናዊነት ኑሮን ያቀላል!
የምንሠጣቸው አገልግሎቶች
********************
ጥቅል መልዕክቶችን በፍጥነት መላክና መቀበል
መድሃኒትና አልባሳትን ወደተለያዩ የሐገራችን ከተሞች መላክና መቀበል
ሥልክ ኮምፒውተርና የኤሌክትሮኒክ እቃዎችንና መለዋወጫዎችን መላክና መቀበል
የጫራታ ሰነዶችን በፍጥነት በሚፈለጉበት ቦታ ማድረሥ
መለዋወጫዎችን መላክና መቀበል
አድራሻችን፡
*********
አዲስ አበባ ፣መገናኛ ደራርቱ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢቁ፡ 226፤ ሥልክ፡ 0918040000
ደብረ ማርቆስ፣ ኤፍ ኤም ፊትለፊት የኛ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢቁ፡ 107፤ ሥልክ፡ 0918048807
እርሥዎ ሥራዎ ላይ ያተኩሩ ፣መልዕክትዎን ለዓባይ ይሥጡ፤ በፍጥነትና በታማኝነት በሚፈልጉት ቦታ እናደርሥልዎታለን፡፡
ፍጥነትና ታማኝነት መለያች ነው!
**************
ፌሥቡክና በቴሌግራምም ያገኙናል
https://www.facebook.com/AbayExpress
https://t.me/abaylogisticss