Get Mystery Box with random crypto!

ዓባይ የፈጣን መልዕክት አገልግሎት-Abay Express Service የ | ዓባይ ፈጣን መልዕክት Abay Express

ዓባይ የፈጣን መልዕክት አገልግሎት-Abay Express Service
የምንሠጣቸው አገልግሎቶች
ጥቅል መልዕክቶችን በፍጥነት መላክና መቀበል
መድሃኒትና አልባሳትን ወደተለያዩ የሐገራችን ከተሞች መላክና መቀበል
ሥልክ ኮምፒውተርና የኤሌክትሮኒክ እቃዎችንና መለዋወጫዎችን መላክና መቀበል
የጫራታ ሰነዶችን በፍጥነት በሚፈለጉበት ቦታ ማድረሥ
መለዋወጫዎችን መላክና መቀበል
አድራሻችን፡
*********
አዲስ አበባ ፣መገናኛ ደራርቱ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢቁ፡ 226፤ ሥልክ፡ 0918040000
ደብረ ማርቆስ፣ ኤፍ ኤም ፊትለፊት የኛ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢቁ፡ 107፤ ሥልክ፡ 0918048807
እርሥዎ ሥራዎ ላይ ያተኩሩ ፣መልዕክትዎን ለዓባይ ይሥጡ፤ በፍጥነትና በታማኝነት በሚፈልጉት ቦታ እናደርሥልዎታለን፡፡
ፍጥነትና ታማኝነት መለያች ነው!
****************
በፌሥቡክና በቴሌግራምም ያገኙናል
https://www.facebook.com/AbayExpress
https://t.me/abaylogisticss