Get Mystery Box with random crypto!

አማርኛ አባባሎች

የቴሌግራም ቻናል አርማ ababaloch — አማርኛ አባባሎች
የቴሌግራም ቻናል አርማ ababaloch — አማርኛ አባባሎች
የሰርጥ አድራሻ: @ababaloch
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.30K
የሰርጥ መግለጫ

ጣፋጭ እና አዝናኝ የአማርኛ አባባሎችን በቀን ሶስቴ ያግኙ

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-26 07:00:03 ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ
1.6K views04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 23:00:03 መራጭ ይወድቃል ከምራጭ
1.6K views20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 15:00:05 ከገሙ አይቀር ቅርንት ነው
1.6K views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 07:00:03 ሸማን ጠምዞ ያሰጧል እህልን አላምጦ ይበሏል
1.7K views04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 23:00:07 ያልተፈተነ ወዳጅ ያልተተኮሰ ሸክላ
1.7K views20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 15:00:02 ዳቦውን ጎርሶ ደሙን አብሶ
1.8K views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 15:00:03 ዳኛ ምን ያደላ ከተረታው ሊበላ
248 views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 07:00:04 ገለፈንት የሴት ጋለሞታ
448 views04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 23:00:03 ንጉሱ ከሾመው ማረሻ የሾመው
552 views20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 15:00:04 ያባይን ልጅ ውሀ ጠማው የላጭን ልጅ ቅማል በላው
760 views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ