Get Mystery Box with random crypto!

አማርኛ አባባሎች

የቴሌግራም ቻናል አርማ ababaloch — አማርኛ አባባሎች
የቴሌግራም ቻናል አርማ ababaloch — አማርኛ አባባሎች
የሰርጥ አድራሻ: @ababaloch
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.30K
የሰርጥ መግለጫ

ጣፋጭ እና አዝናኝ የአማርኛ አባባሎችን በቀን ሶስቴ ያግኙ

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-29 15:00:03 ችግር የገረፈው ውጤቱ ያማረ ካልተንቀባረረ
844 views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 07:00:03 ጸሎት በጽሞና ነገር በደመና
945 views04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 23:00:03 ልግመኛን መምከር ውሀ በወንፊት ማኖር
986 views20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 15:00:02 ሆድ እንዳሳዩት ነው
1.1K views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 07:00:04 ዳኛ ቢንቁ የተያዘ እህል ይወቁ
1.1K views04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 23:00:03 ጅብ እማያቁት አገር ሄዶ ቴሌ ሴንተር ከፈተ
1.2K views20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 15:00:03 የፍየል ጅራት ቂጥ አይከድን ከብርድ አያድን
1.3K views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 07:00:06 ሰው እንደ እውቀቱ ነው
1.4K views04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 23:00:03 እንጀራ ይጋግሩዋል እማድ ቤት መላ ያማክሩዋል ለሴት
1.4K views20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 15:00:03 ተናግሮ አናግሮ የሆድን ጨርሶ ጠላት ይሆናል ወዳጅ ተመልሶ
1.5K views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ