Get Mystery Box with random crypto!

የኡጋንዳው ዘመድኩን በቀለ መጽሀፍ ቅዱስ ነብይ አይልም ያዙኝ ልቀቁኝ ብሎ ለገላጋይ ሲያቸግር ከቆዬ | Aß Mustefa

የኡጋንዳው ዘመድኩን በቀለ
መጽሀፍ ቅዱስ ነብይ አይልም ያዙኝ ልቀቁኝ ብሎ ለገላጋይ ሲያቸግር ከቆዬ ቡሃላ በስተመጨረሻም ገልጠን ስናየው በሀፍረት እንዲህ ኩምትር ብሎ በአደባባይ ተዋርዷል፡
ወዳጄ ! ሊከራከርህ የመጣን ኡስታዝ ካየህ አለሁ አለሁ መጣሁ መጣሁ እያልክ በጓዳ በኩል ቶሎ ወተህ ንካው አምልጥ አለ ዘመዴ!

አቦ ፏ ያለ ጁመዓ
ABDURAHIMAN
@Ab_Mustefa