Get Mystery Box with random crypto!

ለመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ | Abrehot Library

ለመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ ብሩህ ተስፋን የሰነቀ የሠላም፣የፍቅር፣የጤና እና ደስታ የተሞላበት
መልካም የትንሳኤ በዓል እንዲሆንልዎ ዩኒቨርስቲው ይመኛል!!
መልካም በዓል!!
የአአዩ ፕሬዝዳንት ፅ/ቤት