Get Mystery Box with random crypto!

ለ400 አቅመ ደካሞች የአፍጥር ኘሮግራም ሊካሄድ ነው ቢሮው እና ኮርፖሬሽኑ ከቅ/8 እና 9 ኘሮጀ | A.A HOUSING DEVELOPMENT & ADMINISTRATION BUREAU

ለ400 አቅመ ደካሞች የአፍጥር ኘሮግራም ሊካሄድ ነው

ቢሮው እና ኮርፖሬሽኑ ከቅ/8 እና 9 ኘሮጀክት ፅ/ቤት ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር ለ400 አቅመ ደካሞች የአፍጥር እና የአይነት ማእድ ማጋራት ለማከናወን ዝግጅቱን አጠናቋል ።

ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላም መርሀ ግብሩ ይጀመራል ።

በጎነት መልሶ ይከፍላል እና በጉልበትም በገንዘብም የተባበራችሁ የተቋሙ ሰራተኞች እና ባለድርሻዎች ምስጋና ይገባችኋል።


http://www.aahdab.gov.et

https://t.me/aahdabofficial

https://www.facebook.com/aahdabofficial