Get Mystery Box with random crypto!

ከጥር 1/2015 እስከ መጋቢት 26/2015 ዓ.ም ድረስ የቆየው የ14ኛ ዙር የ20/80 እና የ3ኛ | A.A HOUSING DEVELOPMENT & ADMINISTRATION BUREAU

ከጥር 1/2015 እስከ መጋቢት 26/2015 ዓ.ም ድረስ የቆየው የ14ኛ ዙር የ20/80 እና የ3ኛ ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት እድለኞች ውል የማዋዋል ሂደት ከመጋቢት 27/2015 ጀምሮ ለ30 የስራ ቀናት ተራዘመ።