ማስታወቂያ በማህበር በመደራጀት የጋራ መኖሪያ ቤት ለመገንባት የተመዝጋባችሁ እና ከ G+9 ከቡ | A.A HOUSING DEVELOPMENT & ADMINISTRATION BUREAU
ማስታወቂያ
በማህበር በመደራጀት የጋራ መኖሪያ ቤት ለመገንባት የተመዝጋባችሁ እና ከ G+9 ከቡድን 1- 4 እና የ G+13 በቡድን 1 ያላችሁ በ29/06/2015 ዓ.ም 5 ኪሎ በሚገኘው የህብረት ስራ ኤጀንሲ ቢሮ አምስተኛ ፎቅ የማህበሩ ጠቅላላ አባላት ከታች በተጠቀሰው ሰአት መሰረት እንድትገኙ ተጠርችኋል።
G+9
ቡድን- 1 ጠዋት 2፡30
ቡድን- 2 ጠዋት 4: 00
ቡድን- 3 ጠዋት 5: 30
ቡድን- 4 ከሰአት 7:30
G+13
ቡድን - 1 ከሰአት 9: 00
ማሳሰቢያ:- የተወከሉ ቡድኖች በእጃቸው ያለውንም የአባላት መረጃ ይዛችሁ እንድትገኙ።
የአዲስ አበባ ከተማ ህብረት ስራ ኤጀንሲ