Get Mystery Box with random crypto!

ከከተማ አስተዳደሩ በተዋቀረ የሱፐርቪዥን ቡድን የቢሮው እና የኮርፖሬሽኑ የ6 ወር አፈፃፀም ተገመገ | A.A HOUSING DEVELOPMENT & ADMINISTRATION BUREAU

ከከተማ አስተዳደሩ በተዋቀረ የሱፐርቪዥን ቡድን የቢሮው እና የኮርፖሬሽኑ የ6 ወር አፈፃፀም ተገመገመ።

ግምገማው ትኩረት ያደረገው የተቋሙ የአገልግሎት አሰጣጥ ፤ በመልካም አስተዳደር የተለዩ ችግሮች አፈታት፤ ከግንባታ አፈፃፀም እና ከጋራ መኖሪያ ቤት ማስተላለፍ ጋር የተሰሩ ስራዎች፤ ከመንግስት እና ከጋራ መኖሪያ ቤት እንዲሁም ህገወጥ ቤት አያያዝ ጋር ተያይዞ የተወሰደ እርምጃ እና ሌሎችም በርካታ ጉዳዮች  ላይ ነው።

በግምገማው ክብርት ያስሚን ወሀብረቢን ጨምሮ የቢሮው እና የስትራቴጂክ ካውንስል አባላት እና ከከተማ አስተዳደሩ የመጡ የሱፐርቪዥን አባላት ተገኝተዋል።

http://www.aahdab.gov.et

aahdab2021@gmail.com

https://www.facebook.com/aahdabofficial