Get Mystery Box with random crypto!

ውብ ቲላዋ ሱረት ካህፍ የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ የአሏህ መልእክተኛ ሰለሏ | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

ውብ ቲላዋ ሱረት ካህፍ

የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ

የአሏህ መልእክተኛ ሰለሏሁ አለይህ ወሰሊም እንዲህ ብለዋል

➯የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።
ቁረአን የልብ ብርሀን የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የማይጠገብ የአላህ ቃል ነው።
http://t.me/hooral_ayn
http://t.me/hooral_ayn2