Get Mystery Box with random crypto!

ሴትነት ወደ ዒልም ይገፋፋል እንጂ ከዒልም አያግድም!! በቀደምቶች  ዘመን ኡሙ ጦልቅ የምትባል ታ | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

ሴትነት ወደ ዒልም ይገፋፋል እንጂ ከዒልም አያግድም!!

በቀደምቶች  ዘመን ኡሙ ጦልቅ የምትባል ታቢዒያ እንስት በአንድ ቀንና በሌሊት ብቻ አራት መቶ ረከዓ ሱና ሶላት ትሰግድ ነበር ቁርአንም አብዝታ ትቀራ ነበር።

ምንጭ:- መውሱዓት ኢብኑ አቢ ዱንያ
(1-276)

ሞዴሎቻችን ቀደምቶቻችን ናቸዉ።

እኔና አንቺስ እህቴ ብያንስ 11 ወይም 9 7 5 3 ከእነዚህ የቻልነውን ረካዓ እንሳግደልን ወይ ያውም በረመዷን ውስጥ


https://t.me/+k8ELFiIW0Nw3MTA0