Get Mystery Box with random crypto!

ስሑር መብላት ያለው ጥቅም የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል። ስሁር | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

ስሑር መብላት ያለው ጥቅም


የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።

ስሁር መብላት በረካ አለውና እንዳትተውት። አንድ ጉንጭ ውሃም ቢሆን (ሌላ ባየገኝ እንኳ) አትተውት። አላህና መላኢካዎች ስሁር በሚመገቡ ሰዎች ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ።
أخرجه أحمد وابن أبي شيبة

የአላህ መልእክተኛ በሌላ ሀዲስ፦ (ስሁር ብሉ። ስሁር መብላት በረካ አለውና) ብለዋል።
البخاري (1923)، ومسلم (1095).

በየቀኑ ስሁር (ሌሊት ተነስተን) በመብላት የመልእክተኛውን ሱና ህያው በማድረግ ትልቅ ምንዳና አጅር ማግኘትን እንዳንዘነጋ።
https://t.me/hooral_ayn