Get Mystery Box with random crypto!

ይህም ሲያንስ ነው ። በትግራይ የሚገኙ ክርስትያን ወንድሞች    ሲራቡ የት ነበራችሁ ?    | " የዞስካለስ እይታዎች "

ይህም ሲያንስ ነው ።

በትግራይ የሚገኙ ክርስትያን ወንድሞች
   ሲራቡ የት ነበራችሁ ?
   ሲሰደዱ የት ነበራችሁ ?
   ሲገደሉ የት ነበራችሁ ?
በትግራይ ያሉ ክርስቲያን እህቶች
      ሲደፈሩ የት ነበራችሁ  ?
      ሲታረዱ የት ነበራችሁ  ?
      ሲያለቅሱ የት ነበራችሁ ?

:- በትግራይ ያሉ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ስትዘረፍ እና ስትወድም የት ነበራችሁ ? ? ?

@zooskales_views