Get Mystery Box with random crypto!

የምን ጥቁር ነው ደግሞ ! ? ' እኔ ትግራዋይ ነኝ ። ...የጠላቴ ሐዘን ለእኔ የደስታ | " የዞስካለስ እይታዎች "

የምን ጥቁር ነው ደግሞ ! ?


" እኔ ትግራዋይ ነኝ ።
...የጠላቴ ሐዘን ለእኔ የደስታ ቀን ነው ።

እናንተ ደግሞ

የት ነበራችሁ ???
1 - አክሱም ከ 1000 ካህናት አባቶች ሲታረዱ የት ነበራችሁ ?
2 - አክሱም ፅዮን ቤተክርስቲያን በመሳሪያ ስትወድም የት ነበራችሁ ?
3- የ ቤተክርስቲያን ውድ ንብረቶች በ Amazon ገበያ ሲሸጡ የት ነበራችሁ ?
4- የቤተክርስቲያን መሪ አባት ሲሰደቡ የት ነበራችሁ ?
5- በብሔራቸው ምክንያት ከዋልዱባ ገዳም መነኮሳት አባቶች ሲሰደዱ የት ነበራችሁ ..?

@zooskales_views