Get Mystery Box with random crypto!

ዝማሬ ዳዊት✝የገዳማት♥️ታሪክ✝

የቴሌግራም ቻናል አርማ zmaredawit — ዝማሬ ዳዊት✝የገዳማት♥️ታሪክ✝
የቴሌግራም ቻናል አርማ zmaredawit — ዝማሬ ዳዊት✝የገዳማት♥️ታሪክ✝
የሰርጥ አድራሻ: @zmaredawit
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.11K
የሰርጥ መግለጫ

✝የሚያረጅ✝እምነት✝ስለሌለን✝
❎የሚታደስ❎ሐይማኖት❎የለንም🇪🇹
.ግሩፕ ለማግኘት @gena_enzemraln
የዩትዩብ ቻናል SUBSCRIBE በማለት መዝሙሮችን በቪድዮ ያግኙ
. https://youtu.be/Ej-9hHw-Qz0
.
.
.
.
.
በተጨማሪም ስለ ሞባይል ጥገና ለማወቅ ሊንኩን ይጫኑት
.https://youtu.be/MheDweBrEkU
.
.
.
.
.
.

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-23 15:21:23 አንደበቴም ያውጣ የምስጋናን ቅኔ


714 viewsedited  12:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 17:05:35 https://vm.tiktok.com/ZMNQeAJTx/?k=1
723 views14:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 21:06:57 ስምሽን ጠርቼ
ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለሁ
ማርያም ብዬ መች እወድቃለሁ
የምፅናናበት ስምሽ ነውና
ድንግል ሆይ ላቅርብ ላንቺ ምስጋና
አዝማች
ጨለማ ውጦኝ በጠላት ሀገር
ለዘመናት ስረገጥ ስኖር
ዲያብሎስ ማርኮ ሲያንገላታኝ
ያዓለሙን መድን ወለድሽልኝ
ካባቶቼ ርስት ካገር ወጥቼ
በአሕዛብ አገር ስኖር ተሽጬ
ደርሰሽ አፅናንተሽ አከበርሽኝ
ብቸኝነቴን አስረሳሽኝ
አዝማች
ድንኳኑ ሞልቶ ሰዉ ታድሞ
አስተናባሪው በጭንቀት ቆሞ
ምን አቀርባለሁ ብዬ ስጨነቅ
ምልጃሽ ደርሶልኝ ዳንኩኝ ከማፈር
ያሰብኩት ሐሳብ ደመና ሆኖ
ቢበተንብኝ እንደ ጉም ተኖ
ይሆናል ያልኩት ሳይሆን ቢቀር
በእመአምላክ እኔስ ተስፋ አልቆርጥም
አዝማች
እናት አባቴ ባያስታውሱኝ
ይህች ዓለም ንቃ ገፍታ ብተወኝ
አንቺ ካለሽኝ ምን እሆናለሁ
አውሎ ነፋሱን ባሕሩን አልፋለሁ
ጠላቴ ደርሶ ቢያንገላታኝ
መከራ አብዝቶ ቢያስጨንቀኝ
አላቋርጥም ያንቺን ምስጋና
ውለታሽ ድንግል አለብኝና
አዝማች
ክፉዎች ደርሰው ቢዝቱብኝ
አንቺን መውደዴን ላስተውኝ
በአሕዛብ መሐል ስምሽን ስጠራ
መከታ ሁኚኝ እናቴ አደራ
ጠላቴ ደርሶ ቢያንገላታኝ
መከራ አብዝቶ ቢያስጨንቀኝ
አላቋርጥም ያንቺን ምስጋና
ውለታሽ ድንግል አለብኝና
ዘማሪ ምንዳዬ
=====//=====
@zmaredawit
@zmaredawit
@zmaredawit
@zmaredawit
Join
1.2K views18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 14:33:36 https://vm.tiktok.com/ZMNSRx2vx/?k=1
275 views11:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 17:42:29 https://vm.tiktok.com/ZMNdkkLc2/?k=1
776 views14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 20:51:32 https://vm.tiktok.com/ZMNeUGPT5/?k=1
818 views17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 12:36:56 https://vm.tiktok.com/ZMNJbBdxb/?k=1
808 views09:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 14:39:18
835 views11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 11:16:26 https://vm.tiktok.com/ZMNJNdA4U/?k=1
715 views08:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-31 15:59:11 ደስ የሚልል መንፈሳዊ ጉዞ linkun ተጫኑት
655 views12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ