ከዘመነ ትንሣኤ እስከ በዓለ ፶ (ጰራቅሊጦስ) ድረስ የክርስቲያኖች ሁሉ ሰላምታ "ክርስቶስ ተንሥኣ እሙታን፣ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፣ አሰሮ ለሰይጣን፣ አግዓዞ ለአዳም፣ ሰላም እምይእዜሰ፣ ኮነ ፍስሐ ወሰላም" የሚል ሲሆን ፤ ከእመቤታችን ትንሣኤ ነሐሴ ፲፮ እስከ ነሐሴ ፳፩ ድረስ ደግሞ የክርስቲያኖች ሰላምታ "#ተንሥኣት #እሙታን #ማርያም #ድንግል፣ #ከመትንሣኤ #ወልዳ #ዘልዑል።" የሚል ይሆናልና እንልመደው። እንኳን አደረሰን https://t.me/zhohitebirhan ለሌሎች ያጋሩ 376 viewsedited 05:22