Get Mystery Box with random crypto!

ዘኆኅተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት (official) ቻናል pinned «✞✞✞ እንኩዋን ለጌታችን ኢየ | ዘኆኅተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት (official) ቻናል

ዘኆኅተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት (official) ቻናል pinned «✞✞✞ እንኩዋን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ደብረ ታቦር በሰላም አደረሳችሁ ✞✞✞ ✞✞✞ ደብረ ታቦር ✞✞✞ =>ደብረ ታቦር በቁሙ እሥራኤል ውስጥ ከሚገኙ ተራሮች አንዱ ነው:: ተራራው ብዙ ታሪካዊ ዳራዎች ቢኖሩትም ክብሩ ከፍ ከፍ ያለው ግን ጌታችን ብርሃነ መለኮቱን ስለ ገለጸበት ነው:: ይሕስ እንደ ምን ነው ቢሉ:- +አካላዊ ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋችንን በተዋሐደባት በዚያች በተወደደች…»