በግሌ ጦርነቱ ተጠናቆ ወይም ነፍሰበላው ትህነግ ስጋት በማይሆንበት ደረጃ ተደምስሶ ቢሆን ኖሮ ፥ ለመንግሥት "ትህነግ ትጥቅ ይፍታ!" የሚለው ነጥብ መሠረታዊ የመደራደሪያ ጭብጥ አይሆንም ነበር ብዬ አስባለሁ! "ትህነግ ትጥቅ ለመፍታት ያስቀመጣቸው ናቸው!" ተብለው በመነገር ላይ ካሉት ፥ ቀላል የሚመስሉ ነገርግን አደገኛና ጨዋታ ቀያሪ ከሆኑ ቅድመ-ሁኔታዎች መካከል ፦ " የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በይፋ ከሽብርተኝነት መዝገብ ሰርዞኝ ፥ ድጋሜ ምርጫ ተካሂዶ ወደዙፋኔ ልመለስ! >> የሚለው ቀይ መስመር የስምምነቱ አካል ከሆነ ፥ ጉዳዩ ከምናስበውም በላይ ውስብስብና ፥ መጥፋት ያለበት ቡድን ዳግም ከኢትዮጵያ አልፎ የምስራቅ አፍሪካ ስጋት እንዲሆን መፍቀድና እስካሁን በህዝብና በሀገር የተከፈለውን ህልቆ መሳፍርት ዋጋም መና ማስቀረት መሆኑ እሙን ነው! We will see it! 3.2K viewsedited 13:18