Get Mystery Box with random crypto!

አፍንጫህ አዲስአበባ ስር እየሆነ ያለውን ጥሬ ሀቅ ልንገርህ! ኦነግ ወለጋን ጨምሮ ሌሎቹን ራቅ ያ | ዘሪሁን ገሠሠ

አፍንጫህ አዲስአበባ ስር እየሆነ ያለውን ጥሬ ሀቅ ልንገርህ!

ኦነግ ወለጋን ጨምሮ ሌሎቹን ራቅ ያሉ የክልሉ አካባቢዎችን አልፎ ፥ ምስራቅ ሸዋን አብዛኛውን ቦታ ከቦና ተቆጣጥሮት ይገኛል፡፡ መሳሪያዎችን ከመንግሥት ተቋማትና ከማህበረሰቡ እየገፈፈ በገፍ እያስታጠቀ ነው፡፡ ማንኛውም ድጋፍ የማያደርግ ባለሀብትና አመራር ወዲያውኑ እንዲወገድ ይደረጋሉ!

ሁኔታው ከምንለውም በላይ አስጊ መሆኑን ፥ ምናልባት የሚገባን ከረፈደ በኃላ ሊሆን ይችላል!

መልካም ለሊት!